ሰባተኛው የአዲስ ሚውዚክ የኪነጥበብ ሽልማት

ሰባተኛው የአዲስ ሚውዚክ የኪነጥበብ ሽልማት ዘንድሮም እነደወትሮ ሊካሄድ እነሆ የድምጽ ማሰባሰብ ሂደቱ ተጀመረ፡፡ እርሶም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሰባት ዘርፎች የእርሶን ምርጥ ይጠቁሙን

  • ምርጥ ነጠላ ዜማ
  • ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ
  • ምርጥ አቀናባሪ
  • ምርጥ አልበም
  • ምርጥ ተዋናይ
  • ምርጥ ተዋናይት
  • ምርጥ ፊልም 
 

በድምጽ ማሰባሰቡም ሆነ በሽልማት ሂደቱ ላይ ለምታደርጉት ተሳትፎ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

አዲስ ሚውዚክ

arrow